
ከራኬብ ጋር የተደረገ ቆይታ
rickycuaca
107 min•174 plays
Comedy & Entertainment
Description
ራኬብ የፋሽን ዲዛይነር ስትሆን ራክሊያስ የሚባል የራሷ የፋሽን ብራንድ አላት። ወደ ልብስ ኢንደስትሪ የገባችበት ጉዞ ከቤት ይጀምራል ገዚያም ያንን ለሙያነት መርጣለች። ፋሽን ዲዛይነር ከመሆን በተጨማሪ በንግድ ሥራ ላይ ያላትን ልምድ አካፍላናለች። እንደ ምዕራባውያን ፋሽን፣ ተለባሽ ፋሽን፣ በአገር ውስጥ የተነደፉ አልባሳት ዋጋ እና ሌሎችም ያሉ ርዕሶችን ለመሸፈን እድሉን አግኝተናል። ይዝናኑ! Rakeb is a fashion designer with a fashion brand, Raklias. Her journey into the garment industry starts from home and she chose that for a career. In addition to being a fashion designer, she has shared her experience in running a business. We've had the opportunity to cover topics like the westernization of fashion, wearable fashion, the price of locally designed garments, and more. Enjoy! --- Send in a voice message: https://anchor.fm/gugut/message
Uploader
Episodes
1
ከራኬብ ጋር የተደረገ ቆይታ
rickycuaca