
EP#60 ፖይለት፣ ስራ ፍጣሪ እና ሶፍትዌር አበልፃጊ ሙኒብ ጋር የተደረገ ቆይታ
rickycuaca
88 min
Comedy & Entertainment
Description
On this episode we had a great time with the founder and CEO of Lift meter taxi, Munib. We raised many topics regarding technology and the meter taxi industry. As always lets us know your comments and enjoy the podcast. በዚህ ዝግጅት ከሊፍት ሜትር ታክሲ መስራች እና ዋና ስራ አስፈፃሚ ሙኒብ ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል። ቴክኖሎጂ እና የሜትር ታክሲ ኢንዱስትሪን በተመለከተ ብዙ ርዕሶችን አንስተናል። እንደ ሁልጊዜው አስተያየቶን ያጋርሩን። Link to app: Onelink.to/liftethiopia Website: https://lift.et --- Send in a voice message: https://anchor.fm/gugut/message
Uploader
Episodes
1
EP#60 ፖይለት፣ ስራ ፍጣሪ እና ሶፍትዌር አበልፃጊ ሙኒብ ጋር የተደረገ ቆይታ
rickycuaca